“ተቋሙን ዲጅታላይዝድ በማድረግ በኩል ባለፉት ወራት የበለፀጉት ከ10 በላይ መተግበሪያዎች ትርጉማቸዉ የጎላ ነዉ” ክቡር ዶክተር ኤርሚያስ የማነብርሃን በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ፍትሕ ሚኒስቴር የተቋም ግንባታና ሪፎርም ዘርፍ ሚኒስትር ዴዔታ

“ተቋሙን ዲጅታላይዝድ በማድረግ በኩል ባለፉት ወራት የበለፀጉት ከ10 በላይ መተግበሪያዎች ትርጉማቸዉ የጎላ ነዉ” ክቡር ዶክተር ኤርሚያስ የማነብርሃን በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ፍትሕ ሚኒስቴር የተቋም ግንባታና ሪፎርም ዘርፍ ሚኒስትር ዴዔታ

ሚኒስትር ዴኤታዉ ይህንን የተናገሩት ተቋሙ የሚሰጣቸውን አገልግሎቶች ለማዘመን እና አሰራሩን ወደ ዲጂታል ለመቀየር ከያዛቸው ፕሮጀክቶች መካከል ወደ ተቋሙ የሚመጡ ትላልቅ ሃገራዊ የሆኑ ፍትሐብሔራዊ ጉዳዮችን፣ የህግ ረቂቅ ስርዓት መከታተያ ዳሽ ቦርድን እና ዘመናዊ የዐቃቢያነ ሕግ መረጃ ሥርዓትን፣ የህግ እና ተዛማጅ ሥልጠናዎች ማስተዳደሪያ ሲስተም እና ተቋሙ ለሕብረተሰቡ የተለያዩ  መረጃዎችን ተደራሽ የሚያደርግበት ዌብሳይት

Read More »